Prayer and worship every Thursdays 5:30 pm and Sunday 10:30 am. Zoom prayer every Monday to Saturday from 5:30 AM to 6:30 Am.

ነገር ግን፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ ወደ ባሪያህ ጸሎትና ልመና ተመልከት፥ ዛሬም ባሪያህ በፊትህ የሚጸልየውን ጸሎትና ጥሪውን ስማ፤መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 8:28

New year's eve 2025

Dec. 31, 2024

ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:26
Ezek 36:26

 

አዲስም ልብ እሰጣችኋለሁ አዲስም መንፈስ በውስጣችሁ አኖራለሁ፤ የድንጋዩንም ልብ ከሥጋችሁ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣችኋለሁ።

 

A new heart also will I give you, and a new spirit will I put within you: and I will take away the stony heart out of your flesh, and I will give you an heart of flesh.